Here begins my life
I was born in SNNPR,KT,Tembaro Woreda ,Mudula in 1992 G.C.Then I joined one of the nearby elementary schools in the woreda,Osheto 1st cycle. personal blogs
ይህ ጽሑፍ የጠምባሮ ህዝብ እራሱን በራሱ ለማስተዳደር የሚያደርገውን ጥረት ለመደገፍ ታቅዶ የተዘጋጀ ነው ፤በመሆኑም አንባቢዎች ጋር ስደርስ የሚኖረው መልዕት የሚያሻማ እንዳይሆን ጽሑፉ የተጻፈው ማንንም በመቃወም ሳይሆን በችግሩ ጊዜ እንደአንድ የብሔሩ ተወላጅ የበኩሌን ድርሻ ለመወጣት ታሰቢ በማድረግ የጻፍኩት እንደሆነ እንድሰመርልኝ እፈልጋለሁ ። --ሻሎም ባላችሁበት ፤ አሻም ጠምባሮቹ እሩ ሶዞታት-- ሙሉጌታ አሸንጎ ከሀዋሳ ፤ኢትዮጵያ