Posts

የጠምባሮ ህዝብ የልዩ ወረዳ ጥያቄ በምን መነሻ ነው?

    የጠምባሮ ህዝብ ልዩ ወረዳ የመሆን ጥያቄ የጠምባሮ ህዝብ የልዩ ወረዳ ጥያቄ በምን መነሻ ነው? እራስን በራስ ማስተዳደር አለመቻሉ ፦ የሚያገኛቸው ብዙ ማህበራዊ፤ እኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጥቅሞች ስላሉት፡ይህም ሲባል በባለፉት ስርዓቶች ምንም እንኳን ህዝቡ ይህን ልዩ ወረዳ የራስን በራስ የማስተዳደር ጉዳይ መሆን ጥያቄ ከ1984 ጀምሮ እየጠየቀ የቆየ ቢሆንም ከላይ ካሉ ከራሱ ሆድ ወዳድ ልጆችና ከዞን መስተዳደር ከሚፈልቀው ማስተባባያ እንዲሁም ከገዛ ልጆቹ በሚደርስበት ጫና ጥያቄው ባለመመለሱ ምክንያት ለዘመናት እየተበደለ ቆይቷል። በዚህም ምክንያት የራሱን ጉዳይ በራሱ መወሰን አልቻለም። ስለዚህ የህዝቡን ጥያቄ በቅርብ ምላሽ የሚሰጥ ባለመኖሩ ከልማት ተጠቃሚነት ወደኋላ ቀርቷል። መሰረተ ልማት የለም። ጠምባሮን ከሌላ ዞንና አጎራባች ክልሎች ጋር የሚያገናኝ መንገድ ባለመኖሩ ህዝቡ ከሌላው ወገኑ ተቆራርጦ ኖሯል። የገዛ ልጆቹ እንኳን ከላይ ካለው አስተዳደር ጋር ተጣምረው በሙስና ስዘፈቁ እያየ ግን እርምጃ ለመውሰድ ባለመቻሉ የበይ ተመልካች ሆኖ ቆይቷል። በከተማዋ መብራት በወር አንዴ ስመጣ ህዝቡ በደማቅ አንድ የሀገር መሪ/የጦር መኮንን ድል አድርጎ ስመጣ የሚደረግ አይነት አቀባበል እያደረገ ከተማዋ ውስጥ ምንም አይነት ልማት የማይታስብበት ደረጃ ደርሷል። ይህ ብቻ አይደለም ፤አሁንም ዉሃን ከወንዝ እየቀዱ የሚጠጡ የወረዳው 95% ህዝብ ያለበት በኢትዮጵያ ብቸኛው ከተማ ለመሆን በቅቷል።አሁንም በዚህ በ21ኛው ክ/ዘመን እናቶች በቀኝና ግራ እጃቸው ጀርካን እንደተሸከሙ ፤ በጀርባቸው ጨቅላ፤ጡት ያልጠገበ ልጃቸውን ተሸክመው የሚኖሩበት ብቸኛው የኢትዮጵያ ወረዳ ቢኖር የጠምባሮ ወረዳ ነው። በመሆኑም የህዝቡ ስቃይ ከቀን ወደቀን እየባሰ ወጣቶች ተስፋ በመቁረጥ ባልባሌ

Here begins my life

I was born in SNNPR,KT,Tembaro Woreda ,Mudula in 1992 G.C.Then I joined one of the nearby elementary schools in the woreda,Osheto 1st cycle. personal blogs